Amharic (አማርኛ) Resources

በመላው ዓለም የሚገኙ ክርስቲያናዊ ቡድኖች ጤናማው የነገረ-መለኮት ትምህርት ለመጋቢዎች፣ ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለሰዎች ሁሉ እንዲደርስ በማድረግ ለእግዚአብሔር ቃልና ለመንግሥቱ መስፋፋት ያላቸውን ጥልቅ ፍቅር ይገልጻሉ። የሰርድ ሚሊኒየም ስርዓተ-ትምህርት ክርስቲያን መሪዎችን ለማስልጠን እጅግ ፍቱንና ብርቱ መሣሪያ ስለ መሆኑ እውቅና ይሰጣሉ። እግዚአብሔር የሰጣቸውን ተሰጥዖዎች በማስተባበር ትምህርቶቹን ተርጉመዋል፣ የድምጽ ቅጂዎችን አዘጋጅተዋል በተጨማሪም የሰርድ ሚሊኒየም ማቴሪያሎችን ቪዲዮ ቅጂ በየቋንቋው አቅርበዋል። በዚህም ቋንቋ የሚዘጋጁት ስርዓተ-ትምህርቶች ሥራ ሲጠናቀቅ በዚህ ስፍራ የምንለጥፋቸው መሆኑን ስናሳውቅ በደስታ ነው።

የሐዋርያት የሃይማኖት መግለጫ
(The Apostles' Creed)

በእግዚአብሔር እናምናለን
(We Believe in God)

  • ትምህርት አንድ፡ ስለ እግዚአብሔር የምናውቀው  (Lesson 1: What We Know About God)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)
  • ትምህርት ሁለት፡ እግዚአብሔር ልዩ ነው  (Lesson 2: How God Is Different)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)
  • ትምህርት ሦስት፡ እግዚአብሔር እኛን የሚመስለው እንዴት ነው?  (Lesson 3: How God Is Like Us)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)
  • ትምህርት አራት፡ የእግዚአብሔር ዕቅድና የእግዚአብሔር ሥራዎች  (Lesson 4: God's Plan and Works)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)

በኢየሱስ እናምናለን
(We Believe in Jesus)

በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን
(We Believe in the Holy Spirit)

ሰው ምንድን ነው?
(What Is Man?)

የራስን ሥነመለኮት መገንባት
(Building Your Theology)

የብሉይ ኪዳን መንግሥት፣ ኪዳኖችና ቀኖና
(Kingdom, Covenants and Canon of the Old Testament)

መንግሥት እና ቃል ኪዳን በአዲስ ኪዳን
(Kingdom and Covenant in the New Testament)

ፔንታቱክ
(The Pentateuch)

የፍጥረተ ዓለም ታሪክ
(The Primeval History)

አባታችን አብርሃም
(Father Abraham)

  • ትምህርት አንድ፡ የአብርሃም ሕይወት: አወቃቀርና ይዘት  (Lesson 1: The Life of Abraham: Structure and Content)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF
  • ትምህርት ሁለት፡ የአብርሃም ሕይወት: ቀደምት ትርጉም  (Lesson 2: The Life of Abraham: Original Meaning)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF
  • ትምህርት ሦስት፡ የአብርሃም ሕይወት: ዘመነኛው ተዛምዶ  (Lesson 3: The Life of Abraham: Modern Application)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF

መጽሐፈ ኢያሱ
(The Book of Joshua)

ወንጌላት
(The Gospels)

  • ትምህርት አንድ፡ የወንጌላት መግቢያ  (Lesson 1: Introduction to the Gospels)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF
  • ትምህርት ሁለት፡ የማቴዎስ ወንጌል  (Lesson 2: The Gospel According to Matthew)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF
  • ትምህርት ሦስት፡ የማርቆስ ወንጌል  (Lesson 3: The Gospel According to Mark)
    MP4 (high res)   MP4 (mid res)   3GP   MP3   Word   PDF
  • ትምህርት አራት፡ የሉቃስ ወንጌል  (Lesson 4: The Gospel According to Luke)
    Word   PDF
  • ትምህርት አምስት፡ የዮሐንስ ወንጌል  (Lesson 5: The Gospel According to John)
    Word   PDF

የሐዋርያት ሥራ
(The Book of Acts)

የጳውሎስ ነገረ-መለኮት
(The Heart of Paul's Theology)

  • ትምህርት አንድ፡ ጳውሎስ እና ነገረ-መለኮቱ  (Lesson 1: Paul and His Theology)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት ሁለት፡ ጳውሎስ እና የገላትያ ሰዎች  (Lesson 2: Paul and the Galatians)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት ሦስት፡ ጳውሎስና የተሰሎንቄ ሰዎች  (Lesson 3: Paul and the Thessalonians)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት አራት፡ ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች  (Lesson 4: Paul and the Corinthians)
    MP4   Word   PDF

የጳውሎስ የእስር ቤት ደብዳቤዎች
(Paul's Prison Epistles)

  • ትምህርት አንድ፡ የጳውሎስ እስራት  (Lesson 1: Paul’s Imprisonment)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት ሁለት፡ ጳውሎስ እና የቆላስይስ ሰዎች  (Lesson 2: Paul and the Colossians)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት ሦስት፡ ጳውሎስ እና የኤፌሶን ሰዎች  (Lesson 3: Paul and the Ephesians)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት አራት፡ ጳውሎስ እና ፊልሞና  (Lesson 4: Paul and Philemon)
    MP4   Word   PDF
  • ትምህርት አምስት፡ ጳውሎስ እና የፊልጵስዩስ ሰዎች  (Lesson 5: Paul and the Philippians)
    MP4   Word   PDF

የዕብራውያን መጽሐፍ
(The Book of Hebrews)

የያዕቆብ መልእክት
(The Epistle Of James)